ቶራ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2015 ዓ/ም የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በመአድን ፍለጋና ቁፋሮ የሚሰራ ድርጅት ነው።
ይህ ድርጅት በ2015 ዓ/ም የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማው አግሮ ኢንዱስትሪ መሰረት ያደረገ ስራዎችን መስራት ሲሆን በአግሮ ኢንዱስትሪ ዘመናዊ ቴክኖሎጂና ምርጥ ዘር በመጠቀም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት አቅዶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ለተጠቃሚዎቹ ጥራቱን የጠበቀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ውጤቶች ማቅረብ ነው።
ሜሎስ ሚዲያና ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2012 ዓ/ም የተመሰረተ ሲሆን ድርጅቱ በሚዲያ፣ ሕትመት፣ ማርኬቲንግና ቴክኖሎጂ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ድርጅት ነው።
ይህ ድርጅት በ2012 ዓ/ም የተመሰረተ ድርጅት ሲሆን ዋና አላማው በአገር ውስጥና ውጭ አገር ማንኛውም ንብረት ማቅረብና ማከፋፈል ነው።
ናሶልያ ሆቴልና ቱሪዝም ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2015 ዓ/ም የተቋቋመ ሲሆን በሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ትልቅ ሚና ለመጫወት አቅዶ የሚሰራ ድርጅት ነው።
ሜላዛል ማኑፋቸቱሪንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2015 ዓ/ም የተመሰረተ ሲሆን ድርጅቱ በማኑፋክቸሪንግ ትኩረት አድርጎ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ሲሆን በአምራችነት ትልቅ ሚና እንዲጫወት ታስቦ የተመሰረተ ድርጅት ነው።
ኪን ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2015 ዓ/ም የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በኮንስትራክሽንና ሪል ስቴት ኢንዱስትሪ ላቅ አቅዶ የሚሰራ ድርጅት ነው።